Adolis Dry Food Preparation And Baltina PLC:- We make different kinds of packed food and spices in Addis Ababa, Ethiopia.
አዶሊስ የደረቅ ምግብ እና የባልትና ምርቶች፦ ጥራት ያላቸው የባልትና ውጤቶች እና ቅመማ ቅመሞች እናዘጋጃለን
Our Products | የምናቀርባቸው ምርቶች
- Red spiced Shiro | አተር ምጥን ሽሮ
- Red spiced chickpea Shiro | ሽምብራ ምጥን ሽሮ
- Pepper | 1ኛ ደረጃ በርበሬ
- White plain shiro | ነጭ ሽሮ
- Chilli | ሚጥሚጣ
- Miten Aja | ምጥን አጃ
- Besso | በሶ
- Bulla | ቡላ
- Split lentil | ምስር ክክ
- Sorghum, Maize and Wheat Kinche | የገብስ፣ የበቆሎ እና የስንዴ ቅንጬ
- Kollo (Dabo Kollo) and others | ቆሎ (ዳቦ ቆሎ) እና ሌሎችም
Spices | ቅመማ ቅመሞች
- Cardamom | ኮረሪማ
- Mixed wot Spices | መከለሻ
- Rosemary | ሮዝመሪ
- Butter Spices | የቅቤ ቅመም
- Black or white Pepper | ጥቁር ወይም ነጭ ቁንዶ በርበሬ
- Cinnamon | ቀረፋ
- Ginger | ዝንጅብል
- Nutmeg | ገውዝ
- Mixed tea spices | የሻይ ቅመም
- Garlic | ነጭ ሽንኩርት
- Clove | ቅርንፉድ
- Cumin and others | ከሙን እና ሌሎችም